የቤተሰብ መሬት እስከ መሸጥ ያደረሰው ፍቅር ❤ መጨረሻ 😳|hab media|arada plus

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2023
  • የቤተሰብ መሬት እስከ መሸጥ ያደረሰው ፍቅር ❤ መጨረሻ 😳|hab media|arada plus
    የቤተሰቦቿን መሬት ሽጣ ጎዳና የወጣችው ቢሮሀችን መጣች 😳 |hab media| arada plus
    አህያ ሲያርዱ እጅ ከፍንጅ ያዝናቸው 😳 የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል ሚያቀርቡት |hab media| arada plus
    ክፍል አንድ 👇👇
    • የቤተሰቦቿን መሬት ፍቅረኛዋን ለማሳ...
    ክፍል ሁለት 👇👇👇
    • ጎዳና ያስወጣትን ፍቅረኛዋ አገኘነው...
    sofi tube subscribe 👇👇
    youtube.com/@sofitubee?si=pS7...
    የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል የሚያቀርበው ተጋለጠ
    የሃያ ስጋ ለማከፋፈል ሲዘጋጁ እጅ
    ከፍንጅ ያዝናቸው
    ገንዘብ ካገኘን የጅብም ስጋ ቢሆን እንሸጣለን
    ከ አህያ ጋር እጅ ከፍንጅ ተያዘ የትልቅ ሆቴል
    ባለቤት ለ እርድ የሚሆን አህያ ሲገዛ በድብቅ..
    ለማመን ከበደን
    ወንዶቹ ተጋደሉ 😳 ከፍቅረኛው ጋር ሆኖ የሌላ ሰው ፍቅረኛ ሲያሽኮረምም
    እህቷን በተፋታ በወሩ ሌላ ፍቅረኛ ያዘ በቀረፃ መሀል የፍቅረኛዉ እህት አነቀችዉ 🙆‍♂️
    አፍሽ ይሸታል አለቻት ጓደኛዋን በአደባባይ በካሜራ ፊት
    ኤችአይ ቪ ኤድስ እዳለባት ሳትነግረው ብዙ ጊዜ ግኑኝነት አድርገዋል ሲያውቅ አንቆ ገደላት
    ምንም አያውቅም ብላ ያስተዋወቀቻት ፍቅረኛዋ ሁለት ሴት አስረገዘ
    አብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ newአብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የራሷ ጓደኛ ከ አባቷ ጋር ግኑኝነት አላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    ጓደኛዋን በብር ቀየረቻት 😳 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    መስተፋቅሩን ደረስንበት \\ መተት ልታሰራባት
    ከሚያፈቅራት ልጅ ጋር ስትተባበር ጓደኛዋን
    ደረስንባቸው
    ከኳታር መጥቶ አዳናት |
    እህቷ እና ባሏ
    ተመሳጥረው በመድሃኒት ልጅ እንዳሶረዱባት
    አወቀች
    የውርሱ ጉዳይ ወደፍርድ ቤት አምርቷል እናቱ
    የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኛ አንድ ልጄን ሊነጥቁኝ
    ነው| khelot] Sheger Digital arada plus
    ድረሱልን ኧረ ሚስቱ በመማገጧ ምክንያት
    እኛ ቀላ ተደቀነብን | Arada Plus | Tireta
    Media | ክህሎት
    ደብተራው መርጌታ ሚስታቸው
    ስትማግጥባቸው በመተት አስፈሷት
    የበፊት ፍቅረኛዋ የራቁት ፎቶዎቿን ሚዲያ ላይ እለቀዋለው ብሎ እያስፈራራት 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የሚስቱን መንታ እህቶች በአንድ አልጋ ላይ
    አማገጣቸው / ሃብ መዲያ / አዳኙ / hab
    media / adagnu
    ሁለቱን መንታ እህቶቼን መስተፉቅር አሰርቶ
    ጉድ አረጋቸዉ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ / hab
    media / adagnu
    ኒካ አስራ ከክርስትያን ውሽማዋ ጋር ተጋደመች
    ከመስጂድ ሰግደው ሲመለሱ ቅሌቷ ወጣ
    የእህትማማቾቹ መጨረሻ || ባለመስማማት
    አክስቷና ዘመዶቿ ሽምግልናውን ረግጠው ወጡ
    አንድ ሴት ለሁለት ግብረስጋ ግኑኝነት እዳደረጉ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    18 አመት ያልሞላት ታናሽ እህቷ እርጉዝ መሆኗን ታላቅ እህቷ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot | arada plus
    #የመንገድ_ላይ_ጥያቄዎች #ethio_meznagna #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Feta be endalk
    Tirta media ትርታ ሚዲያ
    Unique ጣዕም
    adagnu
    addis chewata
    arada media
    arada plus ሹገር ማሚ
    arada tube
    endalk tube
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media youtube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    hab media አዳኙ
    habmediaadagnu
    khlot youtube
    tireta media
    yemenged lay tyake
    ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu
    ሮሔ ሚድያ
    አራዳ ሚዲያ
    አራዳ ፕላስ
    ክህሎት
    የወሲብ ፊልም
    የጥንዶች ፈተና
    Arada plus
    Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
    Sheger digital
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    ‪@aradapluss‬ ‪@habmedia1257‬ ‪@Dukashow33‬ ‪@khelot‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@comedianeshetu‬
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 4,1 тыс.

  • @KumNeger-uc3et
    @KumNeger-uc3et  7 месяцев назад +1087

    ቤተሰበች ይሄ የዮርዲ እና ባለቤቷ የዩቱዪብ አካውንት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏👇👇
    ruclips.net/channel/UCzpskGq9wjJSUYZfhmyYTHQ

    • @user-ru7bm7zz2f
      @user-ru7bm7zz2f 7 месяцев назад +5

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-rs8is4pe5o
      @user-rs8is4pe5o 7 месяцев назад +22

      ዊወ አተልጂ ምን ብየ ልግለፀህ አተ የተባረክህ እግዚአብሔር ያክብረህ ሠተየ ሠጠይቅህ ይቱብ ክፈትላቸዉ ብየ እግዚአብሔር ያክብረህ ምን ብየ ላመሠግንህ ቃላት አጣሁ ❤❤❤❤

    • @hshehhshdh2599
      @hshehhshdh2599 7 месяцев назад +2

      እሽ

    • @SeBintBaba
      @SeBintBaba 7 месяцев назад +25

      ወላሂ ይፈትላቸው የሚል ሀሳብ ልፅፍ ስል ነው ያየሁት ይገርማል ።

    • @kedjamohamed6103
      @kedjamohamed6103 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤በሉ እናሳድጋችው እራሳችውን እንድችሉ ስብስክራይብ አድርጉችው❤❤❤❤

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 7 месяцев назад +903

    ልክ እንደ እኔ በእነዚህ ካፕሎች ደስታ የተደሰተ ማን ነው? አልሓምዱሊላህ ❤

    • @user-gp5rc8ec2q
      @user-gp5rc8ec2q 7 месяцев назад +2

      እኔወላሂ ❤❤❤

    • @SalmeTamsgne
      @SalmeTamsgne 7 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 7 месяцев назад +1

      ❤❤እኔ እመቤቴን❤❤

    • @user-bo3sc5bd2p
      @user-bo3sc5bd2p 7 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-ru6up4iv4k
      @user-ru6up4iv4k 7 месяцев назад +1

      በጣም ከልቤ ነው ደስስስስ ያለኝ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 7 месяцев назад +536

    እንደነዚህ ልጆች ያስደሰተኝ ጋዜጠኘውን አለማድነቅ አይቻለም እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @SallahNaJash4252
      @SallahNaJash4252 7 месяцев назад +2

      በጠም ነው አለህ

    • @user-or1pd7cx4z
      @user-or1pd7cx4z 7 месяцев назад +1

      wow❤❤❤❤❤❤

    • @user-or1pd7cx4z
      @user-or1pd7cx4z 7 месяцев назад +1

      ሰለ ሁሉ አግዝአብር ይመሰጌን❤❤

    • @user-gc5so9bw1o
      @user-gc5so9bw1o 7 месяцев назад +1

      በእውነት ፈጣሪ ይባርክክ❤❤❤❤❤❤

    • @tarikualemu
      @tarikualemu 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @GEBRESLASE
    @GEBRESLASE 7 месяцев назад +54

    ወታደር ነኝ የነዚህ ልጆች ይቅር መባባል ከማንም በላይ ደስታዉ የኔ ይበልጣል ለፕሮግራም አዘጋጁ ደግሞ ከልብ አመሠግናሎህ እንደዚህ ያሉ ሰዎች እግዚኣብሔር ያብዛልን

  • @user-gt7uo6gx2k
    @user-gt7uo6gx2k 5 месяцев назад +14

    ያለፈው አልፎ ለኢትዮጵያ ህዝብም እንደዚህ አይነት ፍቅር ይስጠን አሜን ።

  • @sonys9ny-uo9mj
    @sonys9ny-uo9mj 7 месяцев назад +930

    ሠላም ፍቅር ለሀገራቺን በነዚህ ልጆቺ የተደሰታቺሁ ላይክ ግጩኝ👍👍

    • @almazzuidi498
      @almazzuidi498 7 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ib1jt6vi3n
      @user-ib1jt6vi3n 7 месяцев назад +2

      እኔ 👍👍

    • @enssenss7228
      @enssenss7228 7 месяцев назад +3

      እኔ ወላሂ🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺

    • @zamzenzamzen2592
      @zamzenzamzen2592 7 месяцев назад +1

      እኔ👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @user-wr6dw1fk4s
      @user-wr6dw1fk4s 7 месяцев назад +1

      ዋው እኔ የሠው ደሥታ ያጦዛል ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xq6tj5ik2e
    @user-xq6tj5ik2e 7 месяцев назад +205

    ማነው እንደኔ ደስስስ ያለው በአላህ ላይክ አድርጉ ይሄንን ቪድኦ

    • @tube-mo2hy
      @tube-mo2hy 7 месяцев назад +1

      ጌታን እነን በጣም ደስ አለኝ 😊😊😊

    • @user-sv3ht1cc1u
      @user-sv3ht1cc1u 7 месяцев назад

      እኔወላሂ

  • @user-bk7nd7mx2p
    @user-bk7nd7mx2p 5 месяцев назад +19

    ወላሂ የኔ ሂወት ነዉ በሰዉ ወሬ ሠምቸ 3አመት ተለየይተን አሁን አልሀምዱሊላ ታርቀን4አመታችን በትዳርበሂወታችሁ ማንንም አታስገቡ እሚያጣላጅ የሚያሥታርቅ የለም

  • @user-gt7uo6gx2k
    @user-gt7uo6gx2k 5 месяцев назад +16

    ይሄን ጋዜጠኛ እደኔ የምቶዱት እስኪ በላይክ ግጩኝ ❤❤❤❤

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 7 месяцев назад +276

    የእነዚ ልጆች ታሪክ እንዴት እንዳስደሰተኝ ቢፈተኑም ዛሬ ላይ ግን ፍቅራቸውን ሳይ ደስታዬ ወደር የለውም እስኪ የሠው ደስታ የሚያስደስታችው ልያችው👍 ጋዜጠኛውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ከምር

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t 7 месяцев назад +253

    በባዶ ቤት ቤት ሙሉ ፍቅር ደስ ሲሉ እውነተኛ ፍቅር ለዘላለም አይለያችሁ❤❤❤❤

    • @ndjs6045
      @ndjs6045 7 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @tarikualemu
      @tarikualemu 7 месяцев назад +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SelamAsefa03
      @SelamAsefa03 7 месяцев назад +4

      እሄ ፍቅር የት ይገኛል ❤️❤️🥰🥰😢

    • @user-wt7ng1fo2t
      @user-wt7ng1fo2t 7 месяцев назад +4

      @@SelamAsefa03 የትም አይገኝ ደሜም በዚህ ግዜ በዚህ ዘመን ምንም ባዶ ከሆነ ቤት ከምወጅው ሰው ጋ ደስ የሚል ስቃይና ደስታ ማሳለፍን የሚያክል የለም

    • @user-hs7hw4km6z
      @user-hs7hw4km6z 7 месяцев назад +3

      ምንም ባይኖራቸው ፍቅራቸው ሙሉ አድርጎ አቸዋል ደስ ሲሉ

  • @user-yh1ry2kg4m
    @user-yh1ry2kg4m 7 месяцев назад +44

    ሲያሳዝኑ ❤ እንኳንም ለዚህ አበቃችሁ ንፁህ ፍቅር የትም አይራራቅም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አይለያችሁ❤

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e 7 месяцев назад +5

    ደስ ሲሉ እሱ ራሱኮ መጀመሪያ ቨዴወላይ ያለዉ ገፅታና አሁን አንድ አይደለም የሄዉ ወዙ ግጥም ፏፏ ፍክት ብሏል የልቡን ንግስት ካተገቡ ሲያዴርግ ክክክክ ደስ ብሎኛል የምር በጣም አሳዝናኝ ነበር የኔ መልካም እሱን ብላ ስንት ሆነች እፍፍፍ ወንዶች ግን አሉኝ አሉኝ በሚል ወሬ የሚያፈቅሯችሁን ሴቶች ልብ የምትሰብሩ አናታችሁ ይሰበር ምድረ ገገማ ረግጠኛ ሳትሆኑ ስንት ጊዜ መሰዋት የተከፈለበትን ፍቅር ባንዴ ገደል ቱ አጥብቀህ ያዛት አሁንም ተምረህበታል ወንድም
    የፕሮግራሙ አዘጋጆች ክብር በሉልን የምር🎉🎉🎉

  • @user-ev2iy9xv8y
    @user-ev2iy9xv8y 7 месяцев назад +253

    ዋው በጣም ደስ ይላል የምር የሰዉ ደስታ የሚያስደስታቹ ላይክ ግጩኝ❤

    • @ndjs6045
      @ndjs6045 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Abay-tx1es
      @Abay-tx1es 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @behayliwaTakele
      @behayliwaTakele 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @fasiltekuame3537
    @fasiltekuame3537 6 месяцев назад +9

    ሶፊ በዛው ቤተሰቦቿን ለማስታረክቅ ሞክር ደግሞ ታደርገዋለህ።

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 7 месяцев назад +9

    አቦ የእዉነት ደስታም እንደሚያስለቅስ ከነዚህ ባለታሪኮች ነዉ ያየሁት የአብርሃምና የሳራ ያድርግላቸዉ,

  • @user-wo9xj4cx5u
    @user-wo9xj4cx5u 7 месяцев назад +161

    የዝችን የልጅ ሂወት የቀየር አምላኬ የኛንም ይቀይርልን😥😥😥

  • @karodeemebet245
    @karodeemebet245 7 месяцев назад +5

    በእውነት መታደል ነው በዚህ ዘመን የተጣላ የሚያስታርቅ ሰው በጠፍበት ዘመን ሰው ሆኖ መገኘት መመረጥ ነው ወንድሜ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ለናተም ቀሪ ዘመናችሁ ፍቅራችሁ ያበበ ይሁን ልባችሁን ሰፍ አድርጋችሁ የፈጣሪ አመስጋኝ ሁኑ ❤❤❤❤

  • @selma5801
    @selma5801 7 месяцев назад +10

    የዛኛው ቪዲዮ ላይ በክፉ ስሜት ውስጥ ሆኜ አልቅሸ ነበር ይሄን ሳይ ግን የደስታ እንባ ነው ያለቀስኩት 😢❤ ይመችህ ወንድም ለእውነተኛ አፍቃሪዎች ሁሉ የደስታ ሂወት አላህ ይስጣቸው❤❤❤❤

  • @alskcvcv5889
    @alskcvcv5889 7 месяцев назад +114

    የሰው ደሰታ የሚያሰደሰታቹ እሰኪ 👍♥

  • @salamebito7678
    @salamebito7678 7 месяцев назад +104

    የነኚን የሁለት ጥዶችን ፍቅራቸውን በላይክ አና በኩመንት አሳዩን 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-fn5el2pp9x
    @user-fn5el2pp9x 7 месяцев назад +9

    ይገርማል ስለምናውቃት ልጅ ታሪክ ነው እያየን ያለነው። እኳን ፈተናውን አሳለፋችሁ። የሁለቱ ቤተሰቦች ደግሞ አስቡበት ። ልጅ ካመለጠ አይገኝም እና አበረታቷቸውደ

  • @ashenafitesfaye9655
    @ashenafitesfaye9655 7 месяцев назад +4

    እንደዚህ አይነት ግን ፍቅር❤ በምድር ላይ አለ?? በጣም ገራሚ ታሪክ ነው!!
    የእውነት ስለፍቅር አፍቃሪ ያለኝ አመለካከት የቀየረ ታሪክ ነው።
    በጣም ልዩ አፍቃሪ ሴት ናት!!
    ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ!

  • @tantantantan-ys4sw
    @tantantantan-ys4sw 7 месяцев назад +199

    እነዚህን ልጆች በአቅማችን እንርዳቸው ወላሂ በጣም ደስ የሚል ፍቅር ነው ።

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v 7 месяцев назад +4

      ትክክል

    • @rahmaali2435
      @rahmaali2435 7 месяцев назад +3

      ❤❤❤ትክክል ነሸ

    • @mesertehv6ko7ul9k
      @mesertehv6ko7ul9k 7 месяцев назад +5

      ትክክል ፈጣሪ ይጠብቃችው

    • @user-ej7zq8ij1r
      @user-ej7zq8ij1r 7 месяцев назад +4

      አውነትህ ነው እንሽቀዳደም

    • @zahrawawla9055
      @zahrawawla9055 7 месяцев назад +6

      ወላሂ እደት ደስ እዳለኚ❤❤❤❤❤

  • @vfhfetgruthhgeffjgthhhgjjg2620
    @vfhfetgruthhgeffjgthhhgjjg2620 7 месяцев назад +72

    ደስታዬ ወደር የለውም የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እደኔ አላችወይ❤

    • @FevanHaptu
      @FevanHaptu 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤wawwwww des bilonhal❤❤❤❤❤❤

  • @user-ux8wp4ms2d
    @user-ux8wp4ms2d 2 месяца назад +1

    አንተ ትለያለህ ... ምንም ቃላት የለኝም ላንተ ከሁሉም እኔነኝ ባዮች ትበልጣለህ !መድሀኒአለም እድሜ ፀጋ ሞገስ ያድልህ ትዳር ካለህ በትዳርህ ፍቅር በፍቅር ሆነህ ኑር ጥሩ ሚስት ይስጥህ ታስብልህ ትንከባከብህ ካላገባህ ደግሞ መልካም ጨዋ ሚስት ይስጥህ! እነርሱም ጠላታቸው ይፈር ቤታቸው በበረከት ይትረፍረፍ!የኔ ጀግና ወንድም ለሁላችንም መከታችን ነህ አምላክ አይለይህ ❤ በርታልኝ.

  • @genetteferi5379
    @genetteferi5379 Месяц назад

    ሰላማችሁ ይብዛ ሶፊዬ በእውነት በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የሰራኸው ሰይጣን እፍር ብሏል እግዚአብሔር ተደስቷል ተባረኩ ፍቅር እና ሰላም ምንያህል እንደሚያስደስት እነዚህ ልጆች ምሳሌ ናቸው ፈጣሪ አይለያችሁ ።

  • @amharicsessions9647
    @amharicsessions9647 7 месяцев назад +65

    ማክቤል ፊልም ያየሁ ጊዜ ነበር እንድዚህ ያለቀስኩት😂😂😂 የእናንተም ህይዎት እንደፊልም ነው ሁለታችሁም በሳል ናችሁ
    የአብርሐሙ ስላሴ ዘመናችሁን ይባርኩላችሁ ሁሌም ደስ ይበላችሁ! ስቃችሁ ስላየሁዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-tm3bk6pb3j
    @user-tm3bk6pb3j 7 месяцев назад +98

    በሂወቴ የተደሠትኩበት ቀን እነዚህ ልጆች የተገናኙበት ቀነዉ አልሀሙዱሊላ ስለተገናኛችሁ በጣም ደስብሎኛል ❤❤

    • @user-wh8cx2xd2m
      @user-wh8cx2xd2m 5 месяцев назад +1

      ወላሒ እኔም ቨጣምነዉ ደስያለኛ

  • @mghitfhyu2735
    @mghitfhyu2735 7 месяцев назад +4

    አልሀምዱሊላህ ጥሩ ሰዎች ወድቀው አይወድቁም ደስ ሲል ምንም እሚገልፀው ቃል የለም የነዚህን ልጆች የሂወት ታሪክ የፈጣሪ ተአምር በእናንተ በኩል መጥቶ እነዚህ ልጆች ተገናኙ

  • @kayrukalil7507
    @kayrukalil7507 7 месяцев назад +11

    እንርዳቻው ደስ የሚሉ ጥንዶች ነቸው የባንክ አካዎንተቸውን አስቀምጥልን በድገሚይ ቪድዮ ስራለቻው እንርዳቻው ኡኡኡፍፍ ፍቅርራቻው ፈጠሪይ እስካ ማቀቢር የርግለቸው🥰🥰❤❤❤

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i 7 месяцев назад +12

    ልጅቷ ንቃቷ በጣም ብዙ ነገር ይሰራሉ ስለዚህ የራሳቸውን ሚዲያ እንኳን መጡ ሶፊ ይሄንን ማድረግ ለአንተ ቀላል ነው አደረከው ትልቁን ስራ ሰርተሃልና እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @user-pu9rm2nm8y
    @user-pu9rm2nm8y 7 месяцев назад +85

    ቤት እቦሳ ብለናል ቤታችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እኛ ባለኮሜቶች ደግሞ መካም ጭልፋም ወበርም የሀቅማችን ይዘን እንመጣለን ኮሜት መፃፋ ብቻ አይደለም እሽ እምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @muluemebetseyoum1404
    @muluemebetseyoum1404 4 месяца назад +1

    በዚህ ክፉ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰው ስላለ ተስፋ እንዳንቆርጥ ያደርጋል ሰው ሲደሰትና ሲዋደድ ደስ የሚልው መንፈስ ቅዱስ ያደረበት እግዛአብሄር ይባርክህ ሶፊ ልጄ

  • @ZainabAwal
    @ZainabAwal 2 месяца назад +1

    ሶፊዬ ህይ ሁሉ የአንተ ውጤት ነው በርታ በል ወንድሜ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 7 месяцев назад +79

    በስመአብ አቤት ደስታዬን ልነግራችሁ አልችልም በእውነት ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ከፍ ያርግህ ከጤና ጋር ስንቱን የኢትዮጵያን ህዝብ አዳንክ

    • @user-yh7ct5rd4b
      @user-yh7ct5rd4b 7 месяцев назад

      በጣም ሶፊ ደስታዉ እራሱ ይጋባል አላህ ያስደስተዉ

  • @user-ru6up4iv4k
    @user-ru6up4iv4k 7 месяцев назад +47

    ወላሂ ምን ልበል ኡፍፍፍ ደስስስስ ነው ያለኝ እንደኔ ደስ ያለው በላይክ

  • @kelemubeza4009
    @kelemubeza4009 7 месяцев назад +2

    በሂወቴ የተደሠትኩበት ቀን እነዚህ ልጆች የተገናኙበት ቀን ነዉ;;

  • @user-ps2je3uh6h
    @user-ps2je3uh6h 2 месяца назад

    የምር ደስ ይላል መጀመርያ ሳያት ልጅቶ ታዛዝን ነበር የፍቅር ብላ ቡዙ መሰዋት ከፍላ ነበር ሶፊ ቀርቦ የልቦ ሲረዳት ከዛም የሆነ ቤት ሰብራይዝ ሲያረጋት ሁሉም ነገር እከታተል ነበ ር በመጨረሻ ግዜ ፍቅር ብቻ ሆናቹ ማሻላህ ሶፊ ያተ ስራ እኮ የልብ ያደርሳል ስወድክ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tguser-cq3zi9dy5w
    @tguser-cq3zi9dy5w 7 месяцев назад +99

    ይሂንጋዜጠኛ እደኔ የሚወድ በላይክአሳዩኝ❤❤❤❤❤❤

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  7 месяцев назад +11

      👍👍👍 ይህው 😀😀🙏🙏

    • @messiethotube634
      @messiethotube634 7 месяцев назад +2

      Inegnim ke bale gare astrqegni😂😂😂❤

    • @hulluberrsuhone
      @hulluberrsuhone 7 месяцев назад

      ​@@messiethotube634😀😀

    • @sikosilo5368
      @sikosilo5368 7 месяцев назад +4

      እኔ በጣምነው የምወደው ማራምን❤❤ ፈጣሪ ይባርክህ ፈታ ያለ ነው ደሞ ❤ ሀቢቢ❤😊❤

    • @FjejDujdi
      @FjejDujdi 7 месяцев назад

      ደስ ይላሉ እውነት ተባረኩ

  • @user-ud8wt5vk5e
    @user-ud8wt5vk5e 7 месяцев назад +54

    😢እንርዳቸዉ በናታቹ አዳድ ነገረ ይግዙበት ገና ግጆ እየወጡ ነዉ ሁሉት የዋህ ናቸዉ እኛ በናተ ተደስተናል

    • @samiraahmed2769
      @samiraahmed2769 7 месяцев назад

      እንርዳቸዉ

    • @remlasa4454
      @remlasa4454 7 месяцев назад +2

      ወንድማለም ትልቅ ሰው ነክ ❤ እንደጀመርክ እሚረዱበትን ነገር አመቻች እንረዳቸዋለን

    • @hargewoinamare3810
      @hargewoinamare3810 7 месяцев назад +1

      እውነት ነው እንርዳቸው አካውንታቸውን ባገኚን

    • @rising1786
      @rising1786 7 месяцев назад

      ትክክ ነው:: ራሳቸውን የሚችሉበት መንገድ መፈለግ ነው::

  • @ኣደ
    @ኣደ 6 месяцев назад +3

    ዋዉ ኣምርብሃል ኡንኩን እዚ ደረሱ መጀመርያ ክብር እግዚኣቢሀር ይውሰዶ ከዛ ድማ ለናተ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ በደስታቾ ደስ ኖው ያለኝ እናተ ዕድመን ጠና ይስጣቹ እግዛቢሀር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ

  • @user-yq9bg7st9d
    @user-yq9bg7st9d 7 месяцев назад +5

    ❤ከተደሰትኩበት ፕሮግራም ውስጥ ቁጥር አንድ ፕሮግራም ነው።መጨረሻቸውን አሁንም አላህ ያሳምርላቸው!

  • @user-ni5il7kp7o
    @user-ni5il7kp7o 7 месяцев назад +42

    ዮርድዬ የኔ ቆንጆ አፌር ልብላልሽ በሕህወተ እንደ ዛሬ ተደስቼ አላቅም በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እድሜና ጠና ይስጣቹ ወልዳቹ ዳሩ ጋዘጠኛችንና ካመራ ማናችን ክበሩልን ለናንተም ፈጣሪ ያማረ ትዳር ይስጣቹ ይሄ ሁሉ የናንተ ድካምና የፈጣሪ ተራዳይነት ነዉ ዮርድዬ ሙያሽንም አደንቃለሁ ሊዩነሽ ለኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 7 месяцев назад +49

    በጉጉት እየጠበኳችሁ ነበር ደሥ ትላላችሁ ጋዜጠኛው እናመሠግናለን በአተ ሠበብ ነው ይሄ የሆነው እኳን ደሥ አላችሁ ደሥ ሥላላችሁ ከልቤ ደሥ አለኝ ማነው እደኔ የኔ የሠው ደሥታ የሚያሥደሥታችሁ በላይክ

    • @tarikualemu
      @tarikualemu 7 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤yes

  • @user-wp2he8cc6b
    @user-wp2he8cc6b 7 месяцев назад +5

    ጥሩ ስራ ምን ግዜም ዋጋ አለው እነዚህ ጥንዶችን ወደ አንድ እንዲመጡ ማድረግ ሀገርን መስራት ማለት ነው ፈጣሪ ጥንዶቹንም መልካም ህይወት ይግጠማቸው እናንተንም ፈጣሪ ይባርካችሁ በዚህ አጋጣሚ የናንተንም የነሱንም ፔጅ ሰብስክራብ አድርጊያለሁ ነገም አስተማሪ ስራ እንደምትሰሩ አምናለሁ

  • @saralove8099
    @saralove8099 7 месяцев назад +5

    Waw እዴት ደስስስ እዳለኝ በነዚህ ጥንዶች ፈጣሪ በፍቅር እስከመጨረሻው ያቆያችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ❤️❤️

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l 7 месяцев назад +32

    ምርጥ ጋዜጠኛ እዳተ መልካም እና ደጋግ ሰወችን አላህ ያብዛልን ትክክለኛ ፍቅር ይህ ነው አላህ ክፉ ሰወችን ይያዝላችሁ እስከ እድሜ ልካችሁ አብራችሁ ይኑልን በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm 7 месяцев назад +38

    ማርያምን በጣም ነው ደሰ ያለኝ የሰው ወሪ አትሰሙ መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ በርቱልኝ አሁንም ተጠቀቁ ወሪኛ አይተኛም በተርፈ ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤

  • @muhmuh3526
    @muhmuh3526 7 месяцев назад +5

    ፈጣሪ ፍቅራቹ ያብዝላቹ ጋዜጠኛውም በጣም ጥሩ ሰርተሃል ተባረክ

  • @AjmanKarama-sl9zb
    @AjmanKarama-sl9zb 7 месяцев назад +5

    አላህ ❤ፍቅረም ሰላም ሀብት ልጆች ይስጣቹ የሷ ፅናት ለኔም ጥንካሬ ሰጠኝ ስታምሩ ❤

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 7 месяцев назад +69

    በዚህ ሁኔታ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል እውነተኛ ፍቅር ቢቆይም መፍተሄ አለው እንዚህን ጋዜጦኞች ላከ ወልዳችሁ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @hiwotemamo589
    @hiwotemamo589 7 месяцев назад +60

    እውነቸኛ ፍቅር ተባረኩ ውለዱ ክበዱ ጋዜጠኛውም ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @user-op3su7vo7y
    @user-op3su7vo7y 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤እኔም ከምወዴው ፍቅረኛየ ጋር ያለያዪኝ ሰው ነው😢😢😢ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gefubeza80
    @gefubeza80 3 месяца назад

    ለመጀመሪያ ጊዜ ደስታ እያስነባኝ አይቼ የጨረስኩት ልብ የሚነካ ታሪክ

  • @hfhfbdbx4445
    @hfhfbdbx4445 7 месяцев назад +163

    ኢቱብ ይከፈትላቸው የምትሉ በላይክ አሳዩን👍👍❤❤❤

    • @kuwkuw5624
      @kuwkuw5624 7 месяцев назад +3

      ተከፍቶላቼዋልኩ አለኮ ኮሜት ስሪ

    • @hggh292
      @hggh292 7 месяцев назад

      የትአል

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 7 месяцев назад

      ተከፍቷል ሊንኩ እዚሁ ኮመንት ስር እህቴ❤❤❤

    • @hayahaya8686
      @hayahaya8686 5 месяцев назад

      ይከፈትላቸው ይቱብብብብብብ😊

    • @user-bu5ve9hk7b
      @user-bu5ve9hk7b 5 месяцев назад +1

      የሠዎች ደሥታ ለሚያሥደሥተው ፈጣሪ የበለጠይ ይሥጠው❤❤❤❤

  • @user-hs7hw9zg6x
    @user-hs7hw9zg6x 7 месяцев назад +31

    የአላህ ሀቂቃ ቃል የለኝም በናታችሁ ከወር ብኃላ ሀገር እገባለሁ ላግኛችሁ ውይይ ውድድድድድድድድ ፍቅር በህይወት የለም የምትሉ ሁሉ ይሄው ፍቅር አለ ካፍቃሪውጅ ከፍቅር ችግር የለም ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ለምወደው ሠው የምመኘው ሂድዓ ነው አሏህ ሂድዓ ይስጣችሁ ለሁላችሁም እሥከጋዜጠኛው

    • @sabaifidris2129
      @sabaifidris2129 7 месяцев назад +1

      I don't believe in love but this couple showed us what I means??

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 7 месяцев назад

      ​@@sabaifidris2129yeah ❤️😔

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h 5 месяцев назад +1

    እንዴት ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው በፈጣሪ ዮርዲ ሳቂታ ናት እናም ጠንካራ እንደሆነች ታስታውቃለች ዘላለማችሁን ሳቁ አቦ አይ ሰይጣን እርር ድብን በል እነዚህን የመሰሉ ወርቅ የሆኑ ልጆች ህይወት አመሰቃቀልክ ድራሽህ ይጥፋ በእውነት አንተ ሰይጣን የሚሉህ አለም ሳይቀርህ የምታምስ

  • @Alh973
    @Alh973 7 месяцев назад +1

    ተጋብታችሁ በደስታ ኑሩ መልካም ልጆችም ውለዱ በእውነት ደስ ትላችሁ ሰው ተጋብቶ አብሮ እየኖር አይተማመንም እሷ በዚህ ሁኔታ ሰለሱ ነው የምታስብ በትዳረ ሁናችሁ የማትተማመኑ ወዶችም ሴቶችም ከነዚህ ተማሩ ፍቅረን

  • @neima2690
    @neima2690 7 месяцев назад +21

    ወላሂ ለአዝም እኔ ስለነሱ በጣምነው ደስ ያለኝ 🎉🎉😢 ቢያስ ፍቅር እዳልጠፍ ተስፍ አደርጋለሁ🎉🎉🎉🎉

  • @linadani6276
    @linadani6276 7 месяцев назад +21

    እንደኔ በደስታ ያለቀሰ አለ? ጨዋነቷ ራሱ ደስ ስትል ቆንጆ ኢትዮጵያዊት❤❤❤ከፍ በሉ

  • @martaabeje2485
    @martaabeje2485 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔርን በጣም ክፍቶኝ ነበር ግን እናንተ ሳዪ በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ያሳምርላችሁ❤❤❤

  • @tegsetderese3279
    @tegsetderese3279 7 месяцев назад +1

    እኔ ጋዜጠኛውን ሳላደቅ አላልፍምእግዝያብሄር ከፍ ከፍ ያድርግህ❤❤

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074 7 месяцев назад +52

    ጌታ እየሱስ ከብርህን ጠቅልለህ ውሰድ
    የልጁ በጣም ጀግና ነው አሷ አሳዘነችኝ wow ደሰ አለኝ❤❤❤ ውለዱ ክበሩ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @tarikualemu
      @tarikualemu 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @AsratBekele-ow5gg
      @AsratBekele-ow5gg 7 месяцев назад

      ❤❤❣️❣️❣️😊😊

    • @user-qp6ow2pp6q
      @user-qp6ow2pp6q 7 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @senaitdesa7927
      @senaitdesa7927 7 месяцев назад

      ኢየሱሴ ደሰታ በመስጠት በማሰታረቅ ማን ብሎት ሰሙ ይባረክ.
      አሜንንንንን
      አሜንንንንንንን
      ❤❤ተባረኪ❤❤❤❤❤❤

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c 7 месяцев назад +32

    ደሞ ሰታምረ ልጅቱ አተ ጋዜጠኛ አቦ ተመቸከኝ ነፍ አመት ኑረልን ዋው በፍቅረ ያኑራችሁ👏🌸🎤✅

  • @gefubeza80
    @gefubeza80 3 месяца назад

    እህቴ አንች የዘመናችን የእውነት የእምነት እና የጽናት ተምሳሌት ነሽ ዘመናችሁ ሁሉ በደስታ ይለፍ ነገረ ሰሪም ይፈር

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase 4 месяца назад +2

    ትዳራችሁ በእየሱስ ስም የአብሪሃምና የሳራ ይሁን ሶፍ ተሳክቶልሀል❤❤❤

  • @user-ig3ws4bn7g
    @user-ig3ws4bn7g 7 месяцев назад +31

    እሰይ ተመስገን በልጅ ይባርካቹ የኔ ማሮች💛❤😍እዚህ እንዲደርሱ የረደሃቸው ወንድማችን ደሞ ውለታህ እግዚአብሔር ይክፈልክ💛❤😍🙏🙏🙏

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 7 месяцев назад +15

    መሻአላህ ማነው እደኔ ደስ ያለዎ እውነተኛፍቅር ለዘላአለም👍👍የምትሉብቻ

  • @MisrakFiseha-jt3rs
    @MisrakFiseha-jt3rs 6 месяцев назад +2

    በጣም ደስ ብሎኛል እመቤቴን ፍቅራቹህ ያስቀናል ልጅቷ ግን ልዩ ነች

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c 7 месяцев назад +3

    እንኳን ሰይጣን አፍሮ አንድ ላይ ለመኖር አበቃችሁ ወደፊት በልጅ በሀብት በጤና ተባርካችሁ ለቅዱስ ቁርባን እግዚአብሔር ያድረሳችሁ ❤

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 7 месяцев назад +73

    ተጀምሮ እስኪያልቅ እንደዚህ ደስ ያለኝ ቪድዮ የለም ጋዜጠኛው በራሱ ከልቡ ስለሰራው የተሳካ ስራ ነው አይለያችሁ ❤❤

    • @tarikualemu
      @tarikualemu 7 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mashimashi8917
    @mashimashi8917 7 месяцев назад +31

    ዋው እንዴት ደስ ይላሉ የራሳችሁ ቻናል ክፈቱ እናተ የፍቅር አስተማሪ ናችሁና እውነት ፍቅር እስከመቃብር ተፈፀመ። ❤

  • @lizaal-shimary1756
    @lizaal-shimary1756 7 месяцев назад +6

    ዘፈኑ በትክክል ለሷ ይገባታል ❤ አይለያችሁ ዉለዶ ክበድ❤

  • @maekel6789
    @maekel6789 7 месяцев назад +4

    ወላሂ ቅንሰው ደስይለኛል ለዚህ አበቃሀቸው መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው አላህ ይጨምርልህ አተንም ወድሜ❤

  • @HawletAdem
    @HawletAdem 7 месяцев назад +55

    የሰው ደስታ የሚስደስተው ላይክ ያድርገኝ🎉🎉❤

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z 7 месяцев назад +14

    ወንድማችን አለባበስክ ስረአት ደስሲል
    ቀጥልበት አንዳዶች ስልጣኔ መስሎቸው ሱሪያቸውን ዝቅ አድርገው እናያለን ስልጣኔ ሳይሆን መሰይጠንነው
    በተረፈ ዮወርዲ❤እኳን ደስ አለሺ❤

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b 7 месяцев назад +1

    ከቃል በላይ ነው የኔ ደርባባ ፈገግታዋ ሲያምር በፍቅር ያኑራችሁ ውለዱ ክበዱ ጋዜጠኛው አላህ ዘርህን ያብዛው🎉🎉🎉🎉

  • @mengistabebaw311
    @mengistabebaw311 2 месяца назад

    ደስታየ ልክ አጣች!!! የበረታችሁ በጸሎታችሁ አስቧቸው።❤

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 7 месяцев назад +58

    እግዚአብሔር ቤታችሁን በፍቅ ይሙላ ፍቅር ከገንዘብ ይበልጣል እመቤታችን ቤታችሁን ትሙላው❤❤❤❤❤❤

  • @tdfhoney9161
    @tdfhoney9161 7 месяцев назад +11

    ከመይ ደስስስ ከም ዝበለኒ ተመስገን ፈጣሪ ንኩሉ ገጊዝኡ አለዎ ዝብል ቃል አብዚ ዘኪረ ቅዱስ ፈጣሪ ፍቅርኩም ይባርኮ♥♥+

  • @user-qg5ig5nx1d
    @user-qg5ig5nx1d 7 месяцев назад +2

    የእዉነት ለእኔ እንደተደረገ ነዉ የቆጠሩኩት ።

  • @user-fs7mk7bp5h
    @user-fs7mk7bp5h 5 месяцев назад

    ዋው ደሰ ሲሉ እንኳን ደሰ አላችሁ ኡፍፍፍፍ ምቀኛን ያርቅላችሁ እንወዳችሁ አለን. ጋዜጠኛውንም እናመሰግናለን እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ዋሸተው በሚያጣሉት ግዜ እንደ አንተ የለም የምር❤❤❤❤❤

  • @user-iw2qw9kx6j
    @user-iw2qw9kx6j 7 месяцев назад +53

    ተደፍች ነበር ስሮጥ የመዳም ቅመሞች ኑ እሲ ተስብስቡ እስኪ ስጠብቁ የዋላቹህ😢

    • @moonrise3291
      @moonrise3291 7 месяцев назад

      😅😅😅😅

    • @mvbv4524
      @mvbv4524 7 месяцев назад

      🤣🤣

    • @user-wk9pr4sf1j
      @user-wk9pr4sf1j 7 месяцев назад

      😂😂😂

    • @BettyDeyaou7nc4iz7
      @BettyDeyaou7nc4iz7 7 месяцев назад

      😂😂🙈🙈

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c 7 месяцев назад

      እኔ አለሁ ጀምሬው ተፍቶብኝ ተናድጃለሁ አሁን አየሁት እዴት ደስ እዳለኝ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 7 месяцев назад +23

    በሂወቴ የሚያስደስተኝ የሰው ልጅ ደስታ ኑውና ዛሬ ማታ በናንተ ፍቅር፣በናንተ ፈገግታ በጣምምምም ደስስስ ብሎኛል❤🎉

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 7 месяцев назад +2

    እህታለም እንኳን ደስ አለሽ ከዛ የካፋ ሂወት ወደዚህ መቀየርሽ እግዚአብሔር ግዜ አለዉ አምላክ ካመድ ላይ ያነሳል ተመስገን መጨረሻችሁን አምላክ ያሳምርላችሁ መልካሙን ሁሉ ተመኘዉላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 2 месяца назад +1

    ይገርማል እውነተኛ ፍቅር ማለት ይሄ ነው።

  • @elsilovee
    @elsilovee 7 месяцев назад +33

    በጉጉት ሞቼ ነበር 😂😂😂

    • @yaracell969
      @yaracell969 7 месяцев назад +1

      አረ እኔስ😂😂😂😂

    • @hathat7509
      @hathat7509 7 месяцев назад +1

      የኔ ብጤ😅😅😅😅

    • @jwbwhshak3150
      @jwbwhshak3150 7 месяцев назад +1

      በጣም ቁጮ አየጠበቅኩ መዳም ስትጠራኝ ሄድኩና አለፍኝ ❤❤❤❤❤

  • @Samira-gm6zc
    @Samira-gm6zc 7 месяцев назад +5

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ወላሂ ደስታየ ወደር የለውም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ውለዱ ክበዱ ሶፊ ለናተ ደሞ ቃላት የለኝም እደው ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ ደግሞ በጣም አምሮበሀል 👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-ec9vx9xq1m
    @user-ec9vx9xq1m 7 месяцев назад +1

    በሂመ የተደሠትኩበት ቀን እነዚህ ልጀች የተገና ኙበት ቀነዉ አልሀሙ ዱሊላ ስለተገናኛችሁ በጣም ደስብሎኛል የኔ ውድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 3 месяца назад +1

    ቢዲዮቻችሆን የቁዮ ሊሆኑ ይችላሉ ግን ባዲስ እያየሆት ነዉ በደስታ በእምባ ነዉ እሰከመጨረሻ ያየሆት፠ምሰሮት ስራ በጣም፩አሬፍ ነዉ አላህ ይጨምረላችሆ በመነጋግር ማመጥ ጥሮ ነዉ አላህ ሂወትን ይቀይራል❤❤❤

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx 7 месяцев назад +19

    ማሻ አላህ ከሑላቼዉም ጋር እዉነተኛ ፍቅር ስላለ ነዉ አላህ እዲሜና ጤይ ይስጣቼዉ ጋዜጠኛወቹም አላህ ይስጣችሑ ጎበዞች ናችሑ ሐቂቃ 👍👍👍👍👍💪💪💪

  • @aset739
    @aset739 7 месяцев назад +40

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ወይኔ እንደት ደስ እንዳለኝ እዝግኣብሄር በፍቅር በጤና በልጅ ይባርካቹ እውነተኛ ፍቅር እዚ ውስጥ ኣየሁ ተባረኩ ጋዘጤኛውም ተባረክ መልካም ስራ ይሁንልህ ኣሜን❤❤❤❤❤❤

  • @user-xz6zl9qv1f
    @user-xz6zl9qv1f 7 месяцев назад +1

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ፊልም ቢሰራበትማ ልዩ ነው።

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 5 месяцев назад +1

    ውይ እንዴት ደስ ይላል በእመቤቴ የባለፈውን ቢዲዮ አይቼ ሳለቅስ ዛሬም በደስታ አለቀስኩ እውነተኛ ፍቅር መቼም አይሞት እንደዚህ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል ሶፍዬ መድሀኒያለም ህይወትህን በሙሉ ያስደስትህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 7 месяцев назад +7

    እፉ በሂወቴ እንደ እነዚህ ልጆች ያስለቀሰኝ ያስደሰተኝ የለም ተባረክ ይበልጥ ያብዱኪያርን ሲዘፉን ልጅቷ አንገቷን ስትደፉ ኦፉፉፉ ብቻ እናንተን እግዚአብሔር ላከላቸው ሶፉየየየየየየየየ እ ወ ድ ሀ ለ ሁ

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 7 месяцев назад +10

    ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም ❤️❤🙏እንኳን ወደ ፍቅራችሁ መለሳችሁ ፈጣሪ 🙏❤️🇪🇷

  • @GFg-uj2gv
    @GFg-uj2gv 6 месяцев назад +1

    ወላሂ እኔራሡ ደሥታ ያስለቅሳልዴ ከደሥታየተነሣ አለቀስኮ እንኳንም ለዚህ አበቃችሁ መሻአላህ

  • @zaharaahmed2703
    @zaharaahmed2703 7 месяцев назад +1

    ወላሂ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ቃል የለኝም መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችአይለያችሁ❤❤❤❤

  • @kalkidan7912
    @kalkidan7912 7 месяцев назад +28

    ማነው እንደኔ በደስታ እያለቀሰ የጨረሰው😢😢😢😢😢